በሩሲያ አንድ ጅራታም ኮከብ ወደቀ

የካቲት ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-ቢቢሲ እንደዘገበው ጅራታም ኮከብ ወይም ሜትዮሩ የወደቀው በሩሲያ የኡራል ተራራ ላይ ሲሆን፣ 950 የሚሆኑ ሰዎች ተጎድተዋል።

አብዛኞቹ በተለያዩ መጠኖች ቁስለት የደረሰባቸው ሲሆን፣ 46 ሰዎች ሆስፒታል ገብተዋል።

ፕሬዚዳንት ፑቲን ሜትዮሩ በመኖሪያ ሰፈር ላይ ባለመውደቁ እግዚአብሄርን አመስገንዋል።

ሜትዮሩ ከመሬት ጋር በሚላተምበት ጊዜ ከፍተኛ የሆነ ፍንዳታ መሰማቱ ታውቋል። አንዳንድ ፖለቲከኞች በበኩላቸው የወደቀው ሜትዮር ሳይሆን የአሜሪካ አዲስ የጦር መሳሪያ ነው።

የሩስያ ሳይንቲስቶች 10 ሺ ኪሎግራም የሚመዝነው ሜትዮር በሰአት 54 ሺ ኪሎሜትሮችን ይጓዝ ነበር።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: