ርዕዮት አለሙ አለም የዩኒስኮን አቀፍ ሽልማት አሸነፈች

Image
ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ የዩኒስኮ ጉዋልርሞ ካኖ የአለም የፕሬስ ነፃነት ሽልማት አሸናፊ ሆነች፡፡ ጋዜጠኛዋ መንግስት የሚያደርሳቸውን የተለያዩ ጫናዎች ተቋቁማ ለፕሬስ ነፃነት ላበረከተችው አስተዋጨፅኦ እንደሆነና የታጨችውም ተቋሙ ውስጥ ባሉ ገለልተኝኛ የሚዲያ ባለሙያዎች መሆኑን ዩኒስኮ ገልጧል፡፡
ገለልተኛ የሆኑት ዳኞች ርዕዮት በገለልተኝነት በፖለቲካ፣ በማህበራዊ፣ በፆታና በድህነት ላይ የፃፈቻቸውን ፅሁፎች በጥንቃቄ ከመረመረ በኋላ ተሸላሚ መደረጓ ታውቋል፡፡ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ለጀግናዋ ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ፣ ለቤተሰቦቿና ለሙያ አጋሮቿ እንኳን ደስአላችሁ ይላል

fnotenetsanet

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: