ሼክ መሃመድ አላሙዲ AESAONEን ማውገዛቸው በዲሲ በሰፊው ይወራል

alamudi.fw_

የኢትዮጵያውያን ባህል እና ሰፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ (ESFNA) 30ኛ ዓመት ክብረ-በዓል በትላንትናው ምሽት በደመቀ ሁኔታ ተክፍቷል:: የመክፍቻው ዝግጅት በመብረቅ ምክንያት ሁልት ጊዜ እንዲቋረጥ ቢደረግም ህዝቡ ብዝናብ ተሰልፎ ይታይ ነበር:: ለዚህ በዓል ከአለም ዙርያ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን ዋሽንግቶን ዲሲን አጥለቅልቀዋታል:: በአንጻሩ ደግሞ በሼክ አላሙዲ በመታገዝ AESAONE በመባል የሚታወቀው ድርጅት በዋሽ

ንግተን ዲሲ በትላንትናው እለት የገጠመው ያልትሳካ መከፍቻ ነበር:: በሜዳው ምንም ሰው እንዳልንብር ለመታዘብ ችለናል:: በምስሉ እንደሚታየው ኢትዮጵያውያን (ESFNA) ለማዳከም የተዘጋጀውን ይህንን የ AESAONE ዝግጅት ሲቃወሙ ተስተውሏል::
ሼክ መሃመድ አላሙዲ ከሳምንት በፊት ዲሲ የገቡ ሲሆን AESAONE የተባለውን ማውገዛቸው በዲሲ በሰፊው ይወራል:: ለሼኩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች እንደሚሉት ከሆነ አላሙዲ የበዓሉን አዘጋጆች ጠርተው ‘ስፖንሰር ያደረግናችሁ እንዲህ ኢትዮጵያውን ለመከፋፈል አልመሰለኘም ነበር:: እኘ ድጋፍ የሰጠነው ለ(ESFNA) ነበር የመሰለኝ::’ ማለታቸውን ገልጾልናል::

ብዙዎች ሼኩ ይህንን ስለማለታቸው ቢጠራጠሩም- ለ AESAONE በክብር እንግድነት መጥተው በመክፈቻው አለመገኘታችው ጥርጣሬውን አስፍቶታል:: የቀዘቀዘ ሜዳ ከመሄድ ግዜያቸውን ሌላ ቦታ ቢያጠፉ ይሻላል ያሉ ታዛቢዎችም አልጠፉም::

EMF

Advertisements

One thought on “ሼክ መሃመድ አላሙዲ AESAONEን ማውገዛቸው በዲሲ በሰፊው ይወራል

  1. Robele Ababya July 2, 2013 at 8:28 am Reply

    The Almighty God of Ethiopia is dealing with the her enemies everywhere. It is up to us democrats to dethrone the TPLF warlords and make them pay for their heinous crimes.

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: