ጋዜጠኛ ታዲዮስ ጌታሁንም ተሰደደ

journalist-getahunየሎሚ መጽሔት ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ ታዲዮስ ጌታሁን ከሀገር ተሰደደ። ማክሰኞ ነሐሴ 21 /2006 ዓ.ም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመውጣት ሲል በሀገር ውስጥ የደህንነት ኃይሎች ተይዞ ታስሮ የነበረ ሲሆን ነሐሴ 28 ቀን 2006 ዓ.ም ከሀገር መሰደዱ ተረጋግጧል።
መንግስት የግሉ ፕሬስ ጋዜጠኞችን በከፍተኛ ሁኔታ እያሳደደ ባለበት በአሁኑ ወቅት የሎሚ ፣የጃኖ ፣የአዲስ ጉዳይ፣የእንቁና የአፍሮ ታይምስ አሳታሚዎችን ጨምሮ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 15 ጋዜጠኞች ከሀገር ተሰደዋል ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: