የአዲስ አበባ የኢህአዴግ ጽ/ቤት ድርጅት ጉዳይ ኃላፊዋ ህወሓትን ከዳች

11052444_614797398655219_5167830822266437067_nከምርጫ ዘጠና ሰባት በኋላ በኢሕአዴግ አደረጃጀት ዉስጥ ትልቅ ቦታ የነበራት ናት። ከሴቶች አደረጃጀት ሃልፊ ነበረች። ከዚያም በአዲስ አበባ የኢሕአዴግ ጽ/ቤት የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ ሆና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ትሰራለች። በአዲስ አበባ ላይ የኢሕአዴግ አባል የማያወቃት የለም።

ከአዲስ አበባ የኢሕአዴግ ጽ/ቤት የድርጅቱ ጉዳይ ሃላፊነቷ በተጨማሪ በአዲስ አበባ የሴቶች መዋቅርም የአድን ክላስተር ሃላፊም ነበረች። አበባ ገብረ ሕይወት ትባላለች።

አበባ በቅርቡ ለአንድ ስብሰባ ወደ አሜሪካን አገር ባቀናችበት ወቅት አጋጣሚዉን በመጠቀም፣ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ እንደወሰነችና ወደ አገር ቤት የመመለስ ሀሳብ እንደሌላት ለርሷ ቅርበት ያላቸው ወገኖች ጠቁመዋል፡፡

በተለይም በኢሕአዴግ ዉስጥ ፍጹም የሆነ የሕወሃት የበላይነት ከመኖሩ የተነሳ፣ በሞያቸውና በእውቀታቸው የመወሰንና የማገልገል እድል የሌላቸውና፣ የታዘዙትን ብቻ ማድረግ የሚጠበቅባቸው ሌሎች የኢሕአዴግ አባላት ደስተኛ እንዳልሆኑ በስፋት ይነገራል። ብዙዎች ባላቸው አጋጣሚ ሁሉ ኢሕአዴግን እየከዱ እንደሆነ፣ ያሉት ደግሞ ከዉስጥ መረጃዎች በማቀበል ከአዝዙ ያላቸውን ጥላቻ በማሳየት ላይ መሆናቸው በግልጽ እየታየ ነው።

ከዚህ በፊትም ሚኒስቴር ዴታ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ ኤርምያ ለገሰን ጨምሮ ብዙዎች ኢሕአዴግ እንደከዱ ይታወቃል።

Advertisements

One thought on “የአዲስ አበባ የኢህአዴግ ጽ/ቤት ድርጅት ጉዳይ ኃላፊዋ ህወሓትን ከዳች

  1. Gene July 8, 2015 at 5:32 am Reply

    I am sure there is lots of blood on her hands. Who hates to defect to America? Isn’t every tplf juntas having a baby in the usa? My question is how do we know if these all so called defectors are still doing “yedirijitun sira” Even if they are defecting, we shouldn’t appriciate that. They can come to US and live on illegal wealth they accumilated by sucking poor Ethiopians’ blood. They should be hunted down and brought to justice or recieve jungle justice. I don’t appriciate at all when opposition supporters ullelate the defection of such an evill individuals. Why it take so long? If we think they are defecting because tplf didn’t let them do their job, that is naive. No, they are defecting because they know Anerica is better than Ethiopia in any way. If they don’t trully agree with tplf, they can walk out like Dr. Negaso and still live there. So in short, these are opportunists who sleep in the sam bed with tplf and then separatd their sheet. History is evidence for those who accumilated wealth illegally when they were on throne now live in the USA. Watch the likes of Kasa Kebede, the so calldd royal,Jan’s family and others from past and present regim.

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: