ርዋንዳ እሥራኤል ያሉ ኤርትራዊያንን ልትወስድ ነው

112B6B0D-BF77-45DC-B834-2DA4DB295D17_w640_sእስራኤል ውስጥ ያሉ ኤርትራዊያን ስደተኞችን ለመቀበል ከእሥራኤል ጋር እየተነጋገሩ መሆናቸውን የርዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ገልፀዋል፡፡ የእሥራኤል የአገር አስተዳደር ሚኒስትር ጊልያድ ኤርዳን ይህን ዜና ማረጋገጣቸውን እስራኤል ውስጥ ከሚገኙ ትልልቅ መገናኛ ብዙኃን አንዱ ዘግቧል። እሥራኤል ውስጥ ለስደተኞች መብቶች የሚከራከሩ አቶ ዳዊት ደሞዝ የሚባሉ ስደተኛ መሠረታዊ የሆኑ መብቶቻቸን የሚከበሩልን ከሆነ ወደ ርዋንድ ብንሄድ አንጠላም ይላሉ።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: