የመን ውስጥ ስላሉ ኢትዮጵያዊያን

DC4EACD7-7DD1-4C62-B21A-1E60FF64C0F7_w640_r1_sበየመን በሺአ ሁጢ አማፂያንና በሀገሪቱ ፕሬዚደንት ታማኝ ኃይሎች መካከል ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ነው።

በሳዑዲ አረቢያ የሚመራው ኅብረት ጄቶች በሺአ ሁጢ ሸማቂዎቹ ይዞታዎች ላይ ላለፉት ሁለት ሣምንታት ድብደባ ሲያካሂዱ ቆይተዋል።

በዚያች ድሃ ሃገር ያለው ሁኔታ እጅግ በጣም ኣሳሳቢ መሆኑን የእርዳታ ድርጅቶች ሲያስገነዝቡ ቆይተዋል።

የመን ውስጥ በሺሆች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች እንዲሁም የሥራ ፍልሰተኞች አሉ።

“ከተማይቱ በአሥሮፕላን እየተደበበደበች ነው፤ ካለንበት እየሸሸን ነው፤ የሽሽት ነገር ሆኖ ነው እንጂ እዚህ ቦታ ብንሄድ እንተርፋለን ብለን አይደለም፤ ወዳገኘነው አቅጣጫ ነው የምንሄደው፤ ወደ ሦስት መቶ እንሆናለን” ብለዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: